Indus Logo
Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች | Indus Appstore | App Icon

Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች

ethiopian-የግድግዳ-ጥቅሶችና-ግጥሞች

Verified

4

Rating
Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች | Indus Appstore | Screenshot

Ethiopian የግድግ�ዳ ግጥም ጥቅሶች | Indus Appstore | Screenshot

About App

የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች ገጣሚው ማነው? የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው፡፡ ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡ የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ፤ ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው፡፡ የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት “ብሩክ ኬ.” የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡ Once downloaded it work

Developer info

Similar apps

Popular Apps